Speak Like Never Before
መምህር ነኝ።
አዲስ በሆነ በማታውቁት ቋንቋ ለመግባባት ተቸግራችኋል? ለእናንተ የሚሆን ትክክለኛውን የኦንላይን ኮርስ አዘጋጅተንላችኋል።
ኮርሶች
ያዘጋጀናቸው ኮርሶች የትምህርት እቅድን ይዞ ለእናንተ በሚመጥን መልኩ ተዘጋጅተዋል።
ጥቅሞች
የተለያዩ ቋንቋዎች መናገር መቻል ለምን ይጠቅማል?
ስለ እኔ
ባለ ብዙ ልምድ ያለው አስተማሪ ነኝ። ከፍተኛ እውቀትና ለማስተማር ትልቅ ፍላጎት አለኝ። በርካታ ቋንቋዎችን መናገሬ ከተለያዩ አስተዳደግ ካላቸው ተማሪዎች ጋር እንድገናኝ ያስችለኛል፤ ይህም የቋንቋ ትምህርትን ለሁሉም ተደራሽና አስደሳች ያደርገዋል። "Speak to Reach" የተሰኘ በጣም ተወዳጅ የዩቲዩብ ቻናል አለኝ። በዚህ ቻናል እንግሊዝኛ እና አረብኛ ቋንቋዎችን ለአለም አቀፍ ተማሪዎች አስተምራለሁ።
ስለ እኔ
ባለ ብዙ ልምድ ያለው አስተማሪ ነኝ። ከፍተኛ እውቀትና ለማስተማር ትልቅ ፍላጎት አለኝ። በርካታ ቋንቋዎችን መናገሬ ከተለያዩ አስተዳደግ ካላቸው ተማሪዎች ጋር እንድገናኝ ያስችለኛል፤ ይህም የቋንቋ ትምህርትን ለሁሉም ተደራሽና አስደሳች ያደርገዋል። "Speak to Reach" የተሰኘ በጣም ተወዳጅ የዩቲዩብ ቻናል አለኝ። በዚህ ቻናል እንግሊዝኛ እና አረብኛ ቋንቋዎችን ለአለም አቀፍ ተማሪዎች አስተምራለሁ።
2026
ቃላት ያስገቡ
መሰረታዊ የእንግሊዘኛ የሰዋሰው ለጀማሪዎች (A1 እና A1+)
ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : Nabil EmilWelcome to our online course, "Essential Grammar for A1 & A1+ Learners." This course is designed to help beginner English learners build a strong foundation in grammar. Understanding grammar is essential for effective communication, whether you are speaking, writing, reading, or listening. Throughout this course, we will cover key grammar topics such as pronouns, prepositions, articles, tenses, sentence structure, and more. Each lesson includes clear explanations, practical examples, interactive exercises, and quizzes to help you practice and improve your skills. By the end of this course, you will be able to form grammatically correct sentences, use essential grammar structures with confidence, and improve your overall English proficiency. Let's start this exciting journey toward mastering English grammar!
ደረጃ
ጀማሪዎች
ቆይታ:
8:00
ትምህርት
30
አማርኛ ተማሩ ፤ ለአረብኛ ተናጋሪ የንግግር ክህሎት
ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : Nabil Emilعن الكورس: هل تعانون من صعوبة في المحادثة باللغة الامهرية؟ نحن نفهم أن هناك صعوبة عندما يريد الشخص التحدث بلغة جديدة، ولهذا قمنا بإعداد هذا الكورس الإلكتروني ليقوم بمساعدتكم لإتقان فن المحادثة باللغة الامهرية. هذا الكورس معد خصيصًا لغير الناطقين باللغة الامهرية من الذين يريدون تعزيز حصيلة المفردات وأيضًا تعزيز قدرتهم للتحدث باللغة الامهرية في مواقف الحياة اليومية، وهذه المواقف قد تكون تكوين صداقة، محادثات عملية أو غيرها من المواقف الهامة والمتكررة. هذا الكورس يرفع من مستواكم إلي مستوى يرتقي إلي توقعاتكم لانه سوف يقوم بمساعدتكم بالتحدث بطلاقة كأنكم من النطاقين باللغة الامهرية. مقرر هذا الكورس يشمل أوجه اللغة الهامة كالمفردات والقواعد وكيفية النطق الصحيحة بالإضافة إلي أنه يصور المواقف الحياتية اليومية. بعد إنتهائكم من هذا الكورس سوف تتمكنون من التعبير عن أرائكم باللغة الامهرية بصورة سهلة في عدة مواقف هامة في حياتكم اليومية. نحن نعمل جاهدين لكي يكون هذا الكورس مقدم لكم بصورة سهلة حتى تتمكنوا من فهم كل النقاط المرتبطة باللغة الامهرية. إذا، سواء كنتم بدرجة المبتدأ أو المتوسط هذا الكورس سوف يساعدكم للوصول إلي هدفكم.
ደረጃ
ጀማሪዎች
ቆይታ:
4:30
ትምህርት
30
አረብ ሀገር ስኬት፦ የአረብኛ ቋንቋ እና የሥራ መመሪያ
ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : Nabil Emilይህ ኮርስ በባህረ-ሰላጤው (Gulf) አገራት በመሄድ በቤት ውስጥ ስራ ለመሰማራት ለሚዘጋጁ ኢትዮጵያውያን ሴቶች የተዘጋጀ፣ የሙያ እና የባህል ድልድይ የሚሆን አጠቃላይ ስልጠና ነው። ብዙ ሰራተኞች ወደ ባህረ-ሰላጤው አገራት ሲገቡ በሚገጥማቸው የቋንቋ እጥረት እና ጥብቅ የባህል ህጎች የተነሳ ለከፍተኛ ጭንቀትና አለመረጋጋት ይዳረጋሉ። ይህ ኮርስ በባህረ-ሰላጤው የአረብኛ Khaleeji የተሰኘ የአነጋገር ዘይቤ ፣በቤት አያያዝ እና የባህል እሴቶች ላይ ጥልቅ የሆነ ስልጠና በመስጠት፤ አንዲት ሰራተኛ የነበራትን ፍርሃት አስወግዳ በራሷ የምትተማመን ብቁ ባለሙያ እንድትሆን ያደርጋታል። ሰልጣኞች ይህንን ስልጠና ሲያጠናቅቁ መሠረታዊ ትዕዛዞችን ለመረዳት ከመቸገር ተላቀው፤ ፍላጎታቸውን በግልጽ መግባባት የሚችሉ፣ ስራቸውን በብቃት የሚወጡ እና በስራቸው ተፈላጊና የተከበሩ ባለሙያ በመሆን ሙሉ የለውጥ ጉዞ ያደርጋሉ።
ደረጃ
ጀማሪዎች
ቆይታ:
--
ትምህርት
22
እንግሊዝኛ ይማሩ፡ የመናገር እና የማዳመጥ ችሎታዎን ያሻሽሉ
ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው : Nabil Emilበእንግሊዝኛ ለመግባባት ተቸግራዋል? ከሰዎች ጋር በአዲስ ቋንቋ መናገር ከባድ ሊሆን እንደሚችል እንረዳለን፣ ለዚህም ነው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመነጋገር ጥበብን እንድትማሩ ይህን የኦንላይን ኮርስ ያዘጋጀነው። የእኛ ኮርስ እንግሊዘኛ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋችው ላልሆኑ ሰዎች የቃላት ዕውቀታቸውን ለማስፋት እና በዕለት ተዕለት ሁኔታዎች ውስጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ከሰዎች ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ መግባባት ለሚፈልጉ የተዘጋጅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም አዳዲስ ጓደኞች ለማፍራት፣ ከውጭ ሃገር ሰዎች ጋር የንግድ ስራ ለመስራት፣ የእንግሊዘኛ ፊልሞችን ያለማንም ዕርዳታ በራሳቸው ለመመልከት እንዲሁም ወደ ሌላ ሃገር ለማድረግ ለሚፍለጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። እንግሊዘኛ አለምአቅፍ ቋንቋ እንደመሆኑ፣ የእንግሊዘኛ መሰረታዊ ዕውቀት በአብዛኛዎቹ አገሮች ውስጥ ለመስራት እጅግ አስፈላጊ ነው።ሆኖም፣ የእኛ ኮርስ የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል፣ ይህም አፍ መፍቻ ቋንቋችው እንግሊዘኛ እንደሆኑ ተወላጆች እንዲግባቡ እና በጣም የተወሳሰቡ ሃሳቦችዎን እንኳን በቀላሉ እንዲገልጹ ያስችልዎታል። ይህ ሁሉን አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርት በእውነተኛ ህይወት ሁኔታዎች ላይ በማተኮር የሰዋስው፣ የቃላት አነጋገር እና የቃላት አጠራርን ጨምሮ ሁሉንም የእንግሊዘኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮችን ይሸፍናል። ትምህርታችንን እንደጨረሱ በማንኛውም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገር በቀላሉ መጓዝ፣ ከአካባቢው ነዋሪዎች እና ሌሎች ተጓዦች ጋር መግባባት፣ ንግድ ማካሄድ፣ ትምህርት መማር እና ሌሎችንም ማድረግ ይችላሉ፡፡ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ላልሆኑ ሰዎች የኛን ኮርስ ተደራሽ እና ቀላል ለማድረግ እንተጋለን፣ ስለዚህ ጀማሪም ሆኑ መካከለኛ ተናጋሪ፣ የእኛ ኮርስ ግቦዎትን ለማሳካት ይረዳዎታል።
ደረጃ
መካከለኛ
ቆይታ:
13:00
ትምህርት
44