ይግቡይመዝገቡ
ቴሌግራም0920722332

እንግሊዝኛ ይማሩ፡ የመናገር እና የማዳመጥ ችሎታዎን ያሻሽሉ

Instructor avatar
ኮርሱን(ትምህርቱን) የሚሰጠው

Nabil Emil

  • ደረጃ : መካከለኛ
  • ቋንቋ : አማርኛ
  • ቆይታ : 13:00
  • አጠቃላይ ትምህርት: 44
  • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
  • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
  • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ

ስለ ኮርሱ መግለጫ

በእንግሊዝኛ ለመግባባት ተቸግራዋል? ከሰዎች ጋር በአዲስ ቋንቋ መናገር ከባድ ሊሆን እንደሚችል እንረዳለን፣ ለዚህም ነው በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመነጋገር ጥበብን እንድትማሩ ይህን የኦንላይን ኮርስ ያዘጋጀነው። የእኛ ኮርስ እንግሊዘኛ ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋችው ላልሆኑ ሰዎች የቃላት ዕውቀታቸውን ለማስፋት እና በዕለት ተዕለት ሁኔታዎች ውስጥ ውጤታማ በሆነ መንገድ ከሰዎች ጋር በእንግሊዝኛ ቋንቋ መግባባት ለሚፈልጉ የተዘጋጅ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪም አዳዲስ ጓደኞች ለማፍራት፣ ከውጭ ሃገር ሰዎች ጋር የንግድ ስራ ለመስራት፣ የእንግሊዘኛ ፊልሞችን ያለማንም ዕርዳታ በራሳቸው ለመመልከት እንዲሁም ወደ ሌላ ሃገር ለማድረግ ለሚፍለጉ ሁሉ የተዘጋጀ ነው። እንግሊዘኛ አለምአቅፍ ቋንቋ እንደመሆኑ፣ የእንግሊዘኛ መሰረታዊ ዕውቀት በአብዛኛዎቹ አገሮች ውስጥ ለመስራት እጅግ አስፈላጊ ነው።ሆኖም፣ የእኛ ኮርስ የእንግሊዝኛ ችሎታዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል፣ ይህም አፍ መፍቻ ቋንቋችው እንግሊዘኛ እንደሆኑ ተወላጆች እንዲግባቡ እና በጣም የተወሳሰቡ ሃሳቦችዎን እንኳን በቀላሉ እንዲገልጹ ያስችልዎታል። ይህ ሁሉን አቀፍ ሥርዓተ-ትምህርት በእውነተኛ ህይወት ሁኔታዎች ላይ በማተኮር የሰዋስው፣ የቃላት አነጋገር እና የቃላት አጠራርን ጨምሮ ሁሉንም የእንግሊዘኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮችን ይሸፍናል። ትምህርታችንን እንደጨረሱ በማንኛውም እንግሊዝኛ ተናጋሪ አገር በቀላሉ መጓዝ፣ ከአካባቢው ነዋሪዎች እና ሌሎች ተጓዦች ጋር መግባባት፣ ንግድ ማካሄድ፣ ትምህርት መማር እና ሌሎችንም ማድረግ ይችላሉ፡፡ እንግሊዘኛ ተናጋሪ ላልሆኑ ሰዎች የኛን ኮርስ ተደራሽ እና ቀላል ለማድረግ እንተጋለን፣ ስለዚህ ጀማሪም ሆኑ መካከለኛ ተናጋሪ፣ የእኛ ኮርስ ግቦዎትን ለማሳካት ይረዳዎታል።

መስፈርቶች

  • የኮምፒተር እና የኢንተርኔት መሰረታዊ ግንዛቤ
  • መሰረታዊ የማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ግንዛቤ (አስፈላጊ፣ ግን ግዴታ አይደለም)
  • የማይቆራረጥ የኢንተርኔት ግንኙነት እና የኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ
  • ይህ ኮርስ ለማን ነው?

  • የእንግሊዝኛ አነባበብ ቅልጥፍናን ማሻሻል የሚፈልጉ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ያልሆኑ ተናጋሪዎች
  • በእንግሊዘኛ የመግባባት ችሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ ፍሪላንሰሮች እና የቢዝነስ ሰዎች
  • የመስማት ችሎታቸውን ማሻሻል የሚፈልጉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪዎች
  • የእንግሊዝኛ የመግባቢያ ችሎታቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ
  • የእንግሊዘኛ አካዳሚክ ብቃት ፈተናን ማለፍ ለሚፈልጉ ተማሪዎች
  • እንግሊዝኛ በመናገር እና በማዳመጥ በራስ መተማመንን ማግኘት ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው
  • የምትማሩት

    ትምህርት 1: ለምን እንግሊዝኛ እንማራለን?

    ትምህርት 2: የእንግሊዝኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮች ክፍል 1

    ትምህርት 3: የእንግሊዝኛ ቋንቋ መሰረታዊ ነገሮች ክፍል 2

    ትምህርት 4: Quiz

    ትምህርት 1: እራስዎን እና ሌሎችን በእንግሊዝኛ እንዴት ማስተዋወቅ ይችላሉ

    ትምህርት 2: በእንግሊዝኛ ትንሽ ንግግር እንዴት እንደሚጀምሩ

    ትምህርት 3: በእንግሊዝኛ አቅጣጫዎችን እንዴት እንደሚጠይቁ እና እንደሚሰጡ

    ትምህርት 4: በእንግሊዝኛ ምግብ እንዴት ማዘዝ እንደሚቻል

    ትምህርት 5: በእንግሊዝኛ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች እና ፍላጎቶች እንዴት ማውራት እንደሚቻል

    ትምህርት 6: Quiz

    ትምህርት 1: በእንግሊዝኛ ኢሜይሎችን መጻፍ እና ምላሽ መስጠት እንዴት እንደሚቻል

    ትምህርት 2: ስለ ንግድ በእንግሊዝኛ በስልክ እንዴት ማዉራት እንደምንችል

    ትምህርት 3: በእንግሊዝኛ ፕረዘንቴሽን እንዴት ማቅረብ እንደሚቻል

    ትምህርት 4: በእንግሊዝኛ እንዴት መደራደር እና ማሳመን እንደሚቻል

    ትምህርት 5: በእንግሊዝኛ በስብሰባ እና ውይይቶች እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል ክፍል 1

    ትምህርት 6: በእንግሊዝኛ በስብሰባ እና ውይይቶች እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል ክፍል 2

    ትምህርት 7: Quiz

    ትምህርት 1: በእንግሊዝኛ እንዴት ለሥራ ቃለ መጠይቅ እንደሚዘጋጁ

    ትምህርት 2: እራስዎን ማስተዋወቅ እና የተለመዱ የቃለ መጠይቅ ጥያቄዎችን በእንግሊዝኛ እንዴት እንደሚመልሱ

    ትምህርት 3: በእንግሊዝኛ ስለ የስራ ልምድዎ እና ችሎታዎ እንዴት እንደሚናገሩ

    ትምህርት 4: በእንግሊዝኛ እንዴት ጥያቄዎችን መጠየቅ እና መከታተል እንደሚቻል

    ትምህርት 5: በእንግሊዘኛ ደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅሞችን እንዴት መደራደር እንደሚቻል

    ትምህርት 6: Quiz

    ትምህርት 1: በእንግሊዝኛ እንዴት ዕቅዶችን እና ግብዣዎችን ማድረግ እንደሚቻል

    ትምህርት 2: በእንግሊዝኛ ስለ ጉዞ እና ባህል እንዴት ማውራት እንደሚቻል

    ትምህርት 3: በእንግሊዝኛ ማመስገን እና ምስጋናዎችን እንዴት መቀበል እንደሚቻል

    ትምህርት 4: በእንግሊዝኛ ሃሳባችንን እንዴት እንደምንገልጽ እና ክርክሮችን ማድርግ እንደምንችል

    ትምህርት 5: በእንግሊዝኛ ስለ ቤተሰብ እና ግንኙነቶች እንዴት ማውራት እንደሚቻል

    ትምህርት 6: Quiz

    ትምህርት 1: የእርስዎን የእንግሊዝኛ አነጋገር ዘይቤ እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል

    ትምህርት 2: እንዴት የእንግሊዝኛ አናባቢዎችን እና ተነባቢዎችን እንደሚለማመዱ

    ትምህርት 3: እንዴት ኢንቶኔሽን በእንግሊዝኛ መጠቀም ይቻላል

    ትምህርት 4: እንደ ተወላጅ ተናጋሪዎች ድምጽን እንዴት መቀነስ እና መጨመር ይቻላል

    ትምህርት 5: Quiz

    ትምህርት 1: እንግሊዝኛን በመናገር በራስ መተማመንን ማሳደግ እና ፍርሃትን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል

    ትምህርት 2: እንዴት በእንግሊዝኛ ቋንቋ በቅልጥፍና እና በፍጥነት ማውራትን ማዳበር እንደሚቻል

    ትምህርት 3: በእንግሊዝኛ ቋንቋ ተጨማሪ ቃላቶችን እና የንግግር ምልክቶችን እንዴት መጠቀም እንችላለን

    ትምህርት 4: እንዴት በእንግሊዝኛ ታሪክን መናገር እንደሚቻል

    ትምህርት 5: Quiz

    ትምህርት 1: እንዴት ኢንግሊዘኛ ቋንቋን ለተለያዩ ዓላማዎች እና በመቼት ዉስጥ መጠቀም ይቻላል

    ትምህርት 2: የቋንቋ ጨዋታዎች እና እንቅስቃሴዎች

    ትምህርት 3: የማዳመጥ እና የንግግር ችሎታን መለማመድ

    ትምህርት 4: የቡድን ውይይቶች እና ክርክሮች

    ትምህርት 5: Quiz

    • ደረጃ : መካከለኛ
    • ቋንቋ : አማርኛ
    • ቆይታ : 13:00
    • አጠቃላይ ትምህርት: 44
    • በሞባይል፣ በዴስክቶፕ እና በቲቪ ያገኛሉ
    • የቴለግራም የኮሚኒቲው አባል ይሆናሉ
    • ፈተናውን ካለፉ የማጠናቀቂያ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ